በጉራጌ ዞን በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስተዋለ ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከል ማህበረሰቡ አጎበር በተገቢው መጠቀምና ያቆሩ ውሃዎች ማፋሰስና ማዳፈን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም በእኖር ወረዳ በጎምሸ ቀበሌ የጃቱ ጤና ጣቢያ ፣ የጉስባጃይ ጤና ጣቢያ እና ጤና ኬላዎች እንዲሁም ቤት ለቤት የማህበረሰቡ የአጎበር አጠቃቃም ላይ ባለ ድርሻ አካላቶች ምልከታ አድርገዋል። የጉራጌ…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከ4.2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የመማሪያ መጽሐፍትን በማሳተም ለወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች አሰራጨ።

ጥቅምት 26/2018 (ወልቂጤ) ጉልባማ የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥና የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የአንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ ንቅናቄን ለማሳካት ከሐገር ውጪ ያሉ ተወላጆችን ጭምር በማስተባበር በርካታ ስራዎች እየሰራ ይገኛል። ስለሆነም በዚህ ዓመት ወረዳዎች…

Continue reading

በወረዳው በመኸር እርሻ ልማት ከ9ሺህ 5መቶ ሄክታር መሬት በላይ በተለያዩ ሰብሎች በመሸፈን 1መቶ 96 ሺህ ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን በጉራጌ ዞን የምሁር አክሊል ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

ጥቅምት 26/2018ዓ.ም (ወልቂጤ) የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ በጓሮአቸው በማልማታቸው ከምግብ ፍጆታ ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ መሆናቸውን በወረዳው ያነጋገርናቸው ሞዴል አርሶ አደር አቶ ክብሩ በርታ ተናገሩ። የምሁር አክሊል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

Continue reading

ኢትዮጵያ ያጣችውን የባህር በር ባለቤትነት ለማስመለስ እያደረገች ያለውን ጥረት ያለ ልዩነት እንደግፋለን – ምክር ቤቱ

ወልቂጤ፤ ጥቅምት 26/2018፦ ኢትዮጵያ ያጣችውን የባህር በር ባለቤትነት ለማስመለስ እያደረገች ያለውን ጥረት ያለ ልዩነት እንደሚደግፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጉዳይ የመልማት፣…

Continue reading