Category: News and Events
በጉራጌ ዞን በተቀናጀ ግብርና ልማት እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የግብርናን ሽግግር እውን ለማድረግና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምናደርገው ጉዞ የሚያፋጥኑ መሆናቸውን ተገለፀ።
የጉራጌ ዞን ምክርቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 6ኛ አመት 20ኛ መደበኛ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ አርሽያ አህመድ የምክርቤቱ ዋና አፈጉባኤ አድርጎ ሲሾም ለ2014 በጀት አመት ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ።
የአረፋ በአል የአብሮነት፣የአንድነትና የመቻቻልን እሴት መሰረት እንደሆነም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ 1 ሺህ 4 መቶ 42ኛዉ የኢድ አል አድሃ የአረፋ በአል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት…
በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ
በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ።አርሶአደሩ የተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎች በማሳቸዉ…