በመንግስት ሀብትና ንብረት ላይ ብክነቶች እና የአሰራር ጥሰቶች እንዳይፈጠሩ የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሀይል ጠንካራ ስራ እንደሚጠበቅበት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ጥቅምት 26/2019(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ2019 በጀት አመት የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሀይል የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄደ። የጉራጌ ዞን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ኸይሩ መሀመድ እንደገለፁት…

Continue reading

ካፒታል ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ ነው፦አቶ ብስራት ገብሩ

26/2019 ዓ.ም (ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ለባለ ድርሻ አካላት በእቅድ ዝግጅት ፣በርፖርት አዘገጃጀት እና በካፒታል ፕሮጀክት ምልመላ መረጣና በመልካም ግንኙነት ላይ የግንዛቤ ስልጠናና የሩብ አመት ዕቅድ አፈጻጸም መድረክ…

Continue reading

በዞኑ ለኢንደስትሪ ማዕከላት ራሱን የቻለ የኤሌክትሪክ መስመር መዘርጋቱ በዘርፉ ይስተዋል የነበረው የሀይል አቅርቦት እጥረትና መቆራረጥ በመቅረፍ ምርታማ እንዲሆኑ የላቀ ሚና ይጫወታል :- አቶ ደሳለኝ ገብሬ

ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንደስትሪ ልማት መምሪያ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ለኢንደስትሪ ማዕከል ብቻ የሚውል የመስመር ዝርጋታ ብሬከር በወልቂጤ ሰብ ስቴሽን ርክክብ አድርጓል። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ…

Continue reading

የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል እያከናወናቸው የሚገኙ የምርምር ስራዎች በግብርናው ልማት ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት እያመጡ መሆናቸው ተገለጸ።

ጥቅምት 21/2019(ወልቂጤ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል በምሁር አክሊል እና ጉመር ወረዳዎች እያከናወናቸው የሚገኙ የግብርና ስራዎች ተጎበኙ። የወልቂጤ ግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተርና ተመራማሪ አቶ ቤተል ነክር…

Continue reading