በዞኑ የሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በዘላቂነት ከመፍታት ባለፈ በሁሉም ዘርፍ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነታቸው ለማረጋገጥ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ሴቶች ፌዴሬሽን የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም፣ በ100 ቀናት ዕቅድ ያተኮረ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የሴት አካል ጉዳተኞች ለብቻ ማደራጀት… Continue reading
ዞናችን በስፖርት ዘርፍ ያለው አቅምና ጸጋን በአግባቡ በመጠቀም ማህበረሰቡን ሊመጥን የሚችል ውጤት እንዲመጣ በትኩረት ይሰራል፦አቶ መብራቴ ወ/ማርያም ጥቅምት 27/2019(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን የስፖርት ምክር ቤት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም እና የ2019 እቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ወ/ማርያም እንደገለጹት ስፖርት በአሁኑ ወቅት ከመዝናኛነት… Continue reading
የዞናችን ህዝብ አቅምና የመልማት ፍላጎት እንደ እድል በመጠቀም ፓርቲው ያስቀመጣቸው ግቦች በአጭር ጊዜ እንዲሳኩ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት ይኖርበታል:- አቶ ክብሩ ፈቀደ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም ዓ.ም(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን… Continue reading
የወልቂጤ ጤና ጣቢያ ከሀገር አልፎ በአፍሪካ ምርጥ ጤና ጣቢያ እንዲሆን በትኩረት ይሰራል ሲሉ ዶ/ር አብድልቋድር ገልገሎ ገለጹ ጥቅምት 27/2019(ወልቂጤ) የኢትዮጵያ መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ባለስልጣን ዋና ኃላፊ ክቡር ዶ/ር አብድልቋድር ገልገሎ ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በመገኘት የወልቂጤ ጤና ጣቢያን ጉብኝት አድርገዋል። ክቡር ዶ/ር አብድልቋድር ገልገሎ እንደገለፁት የወልቂጤ… Continue reading
በመንግስት ሀብትና ንብረት ላይ ብክነቶች እና የአሰራር ጥሰቶች እንዳይፈጠሩ የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሀይል ጠንካራ ስራ እንደሚጠበቅበት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 26/2019(ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ2019 በጀት አመት የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሀይል የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄደ። የጉራጌ ዞን ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ኸይሩ መሀመድ እንደገለፁት… Continue reading
ካፒታል ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ ነው፦አቶ ብስራት ገብሩ 26/2019 ዓ.ም (ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ለባለ ድርሻ አካላት በእቅድ ዝግጅት ፣በርፖርት አዘገጃጀት እና በካፒታል ፕሮጀክት ምልመላ መረጣና በመልካም ግንኙነት ላይ የግንዛቤ ስልጠናና የሩብ አመት ዕቅድ አፈጻጸም መድረክ… Continue reading